Features Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81
Amharic Bible 81 is an app developed for the Ethiopian Orthodox Church 81 books bible version.
It is designed to be easy and interactive.
We have motivated to develop the original bible version of the Ethiopian Orthodox church bible.
In the future more books of the church will included.The app has features like:1.
Navigate all the books by Old Testament or New Testament 2.
Navigate chapter by chapter 3.
Search the bible in Amharic4.
Show Random Verses with Background Images 5.
Select text with double click or long click and share to friends To reach more families of the church we kindly request you to share your friends.
We are also respectfully need your comments and any suggestions.
Please Rate Us 5 Star.
Thank you!
Enjoy!መጽሐፍ ቅዱስ 81 ሶፍትዌር መተግበሪያ የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰማኒያ ወ አሃዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቃሚዎች ነው። ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ተደርጎ ተሰርቷል። ይህን አፕ ለመስራት ያነሳሳን ተጠቃሚዎቻችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኗን ትርጉም የያዘውን ሰማንያ አንድ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያገኙ ለማስቻል ነው። በቀጣይ ሌሎች የቤተክርስቲያኗ መጽሐፍትንም የምናካትት ይሆናል።በዚህ መተግበሪያ የሚያገኟቸው 1.
የብሉይና የሐዲስ መጽሐፍትን ማየት2.
መጽሐፍትን በምዕራፍ ማየት3.
ቃላትን ወይም ሃረጋትን በአማርኛ መፈለግ4.
መጽሃፍት ዝርዝር በጎበኝን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን እና ስእላትን ማሳየት 5.
ጽሁፍን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጥና ለጓደኛ ማጋራትብዙ የቤተክርስቲያኗን ተጠቃሚዎች ለመድረስ ይረዳን ዘንድ ለጓደኛዎ ያጋሩ። አስቶያየተዎን ወይም ማንኛውንም ሃሳበዎን ይጻፉልን። 5 ኮከብ በመስጠትም ይተባበሩን።እግዚአብሔር ይስጥልን!
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above